Al-A'raf 7:124

Compare 2 Amharic translations

لَأُقَطِّعَنَّ أَيْدِيَكُمْ وَأَرْجُلَكُمْ مِنْ خِلَافٍ ثُمَّ لَأُصَلِّبَنَّكُمْ أَجْمَعِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«እጆቻችሁንና እግሮቻችሁን በማፈራረቅ በእርግጥ እቆራርጣለሁ፡፡ ከዚያም ሁላችሁንም በእርግጥ እሰቅላችኋለሁ፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«እጆቻችሁንና እግሮቻችሁን በማፈራረቅ በእርግጥ እቆራርጣለሁ። ከዚያም ሁላችሁንም (በእንጨት ላይ) እሰቅላችኋለሁ።» አለ።

Africa Academy