Al-A'raf 7:127

Compare 2 Amharic translations

وَقَالَ الْمَلَأُ مِنْ قَوْمِ فِرْعَوْنَ أَتَذَرُ مُوسَىٰ وَقَوْمَهُ لِيُفْسِدُوا فِي الْأَرْضِ وَيَذَرَكَ وَآلِهَتَكَ ۚ قَالَ سَنُقَتِّلُ أَبْنَاءَهُمْ وَنَسْتَحْيِي نِسَاءَهُمْ وَإِنَّا فَوْقَهُمْ قَاهِرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከፈርዖንም ሰዎች ታላላቆቹ (ለፈርዖን) «ሙሳንና ሰዎቹን በምድር ላይ እንዲያበላሹና (ሙሳም) አንተንና አማልክቶችህን እንዲተው ትተዋቸዋለህን» አሉ፡፡ «ወንዶች ልጆቻቸውን እንገድላለን፡፡ ሴቶቻቸውንም እናስቀራለን፡፡ እኛም ከበላያቸው ነን፡፡ አሸናፊዎች (ነን)» አለ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከፈርዖን ሰዎች መማክርቶቹ (ለፈርዖን): «ሙሳንና ሰዎቹን በምድር ላይ እንዲያበላሹና ሙሳም አንተንና አማልክትህን እንዲተው ትተዋቸዋለህን?» አሉ። እሱም «ወንዶች ልጆቻቸውን እንገድላለን። ሴቶቻቸውንም እናስቀራለን። እኛም ከበላያቸው ነን አሸናፊዎች ነን» አለ።

Africa Academy