Al-A'raf 7:168

Compare 2 Amharic translations

وَقَطَّعْنَاهُمْ فِي الْأَرْضِ أُمَمًا ۖ مِنْهُمُ الصَّالِحُونَ وَمِنْهُمْ دُونَ ذَٰلِكَ ۖ وَبَلَوْنَاهُمْ بِالْحَسَنَاتِ وَالسَّيِّئَاتِ لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(የእስራኤልን ልጆች) በምድር ላይ የተለያዩ ሕዝቦች አድርገንም ከፋፈልናቸው፡፡ ከእነሱ መልካሞች አሉ፡፡ ከእነሱም ከዚያ ሌላ አልሉ፡፡ ይመለሱ ዘንድም በተድላዎችም በመከራዎችም ሞከርናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(የኢስራኢል ልጆችን) በምድር ላይ የተለያዩ ህዝቦች አድርገንም ከፋፈልናቸው። ከእነርሱ መልካሞች አሉ። ከእነርሱም ከዚያ ሌላ የሆኑ አሉ። ይመለሱ ዘንድም በተድላዎችና በመከራዎች ሞከርናቸው።

Africa Academy