ለአላህም መልካም ስሞች አሉት፡፡ (ዱዓ ስታደርጉ) በእርሷም ጥሩት፡፡ እነዚያንም ስሞቹን የሚያጣምሙትን ተውዋቸው፡፡ ይሠሩት የነበሩትን ነገር በእርግጥ ይምመነዳሉ፡፡
Al-A'raf 7:180
Compare 2 Amharic translations
وَلِلَّهِ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ فَادْعُوهُ بِهَا ۖ وَذَرُوا الَّذِينَ يُلْحِدُونَ فِي أَسْمَائِهِ ۚ سَيُجْزَوْنَ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
DragHold to move · × to hide
ለአላህ መልካም ስሞች አሉት። (ዱዓ ስታደርጉ) በእርሷ ጥሩት። እነዚያን ስሞቹን የሚያጣምሙትን ክፍሎች ተዋቸው። ይሠሩት የነበሩትን ነገር በእርግጥ ይመነዳሉ።