Al-A'raf 7:3

Compare 2 Amharic translations

اتَّبِعُوا مَا أُنْزِلَ إِلَيْكُمْ مِنْ رَبِّكُمْ وَلَا تَتَّبِعُوا مِنْ دُونِهِ أَوْلِيَاءَ ۗ قَلِيلًا مَا تَذَكَّرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከጌታችሁ ወደ እናንተ የተወረደውን ተከተሉ፡፡ ከአላህም ሌላ ረዳቶችን አትከተሉ፡፡ ጥቂትን ብቻ ትገሰጻላችሁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሰዎች ሆይ! ) ከጌታችሁ ወደ እናንተ የተወረደላችሁን መልዕክት ተከተሉ። ከአላህ ሌላ ረዳቶችን አትከተሉ። ጥቂትን ብቻ ትገሰፃላችሁ።

Africa Academy