Al-A'raf 7:49

Compare 2 Amharic translations

أَهَٰؤُلَاءِ الَّذِينَ أَقْسَمْتُمْ لَا يَنَالُهُمُ اللَّهُ بِرَحْمَةٍ ۚ ادْخُلُوا الْجَنَّةَ لَا خَوْفٌ عَلَيْكُمْ وَلَا أَنْتُمْ تَحْزَنُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያ አላህ በችሮታው አያገኛቸውም ብላችሁ የማላችሁት (ደካሞች) እነዚህ ናቸውን? «ገነትን ግቡ ፍርሃት የለባችሁም እናንተም አታዝኑም» (ተባሉ ይሏቸዋል)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«እነዚያ የአላህ ችሮታው አይደርሳቸዉም ብላችሁ የማላችሁት ወገኖች ናቸውን?» «ገነትን ግቡ። (አሁን ግን) ፍርሃት የለባችሁም። እናንተም አታዝኑም።» (ይባላሉ)።

Africa Academy