Al-A'raf 7:55

Compare 2 Amharic translations

ادْعُوا رَبَّكُمْ تَضَرُّعًا وَخُفْيَةً ۚ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الْمُعْتَدِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ጌታችሁን ተዋርዳችሁ በድብቅም ለምኑት፡፡ እርሱ ወሰን አላፊዎችን አይወድምና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ጌታችሁን ተናንሳችሁና ተዋርዳችሁ በድብቅ ለምኑት። እርሱ ወሰን አላፊዎችን አይወድምና።

Africa Academy