Al-A'raf 7:62

Compare 2 Amharic translations

أُبَلِّغُكُمْ رِسَالَاتِ رَبِّي وَأَنْصَحُ لَكُمْ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«የጌታዬን መልክቶች አደርስላችኋለሁ፡፡ ለእናንተም እመክራችኋለሁ፡፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ዐውቃለሁ፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«የጌታዬን መልዕክቶች አደርስላችኋለሁ። ለናንተም እመክራችኋለሁ። ከአላህ በኩልም የማታውቁትን አውቃለሁ።

Africa Academy