ትክክለኛውም ሚዛን የዚያን ቀን ነው፡፡ ሚዛኖቻቸው የከበዱላቸው ሰዎችም እነዚያ እነርሱ የፈለጉትን ያገኙ ናቸው፡፡
Al-A'raf 7:8
Compare 2 Amharic translations
وَالْوَزْنُ يَوْمَئِذٍ الْحَقُّ ۚ فَمَنْ ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ
DragHold to move · × to hide

የዚያን ቀኑ ሚዛን ትክክለኛ ነው። እናም እነዚያ ሚዛኖቻቸው የከበዱላቸውም እነዚያ እነርሱ ብቻ የፈለጉትን ያገኙ ናቸው።