Al-A'raf 7:84

Compare 2 Amharic translations

وَأَمْطَرْنَا عَلَيْهِمْ مَطَرًا ۖ فَانْظُرْ كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الْمُجْرِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በእነሱም ላይ (የእሳት) ዝናብን አዘነብንባቸው፡፡ የኃጢአተኞችም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በእነርሱ ላይ (የድንጋይ) ዝናብን አዘነብንባቸው። (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የኃጢአተኞች መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት።

Africa Academy