Al-A'raf 7:92

Compare 2 Amharic translations

الَّذِينَ كَذَّبُوا شُعَيْبًا كَأَنْ لَمْ يَغْنَوْا فِيهَا ۚ الَّذِينَ كَذَّبُوا شُعَيْبًا كَانُوا هُمُ الْخَاسِرِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያ ሹዓይብን ያሰተባበሉት በእርሷ እንዳልነበሩባት ኾኑ፡፡ እነዚ ሹዓይብን ያስተባበሉት እነርሱ ከሳሪዎች ኾኑ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያ ሹዐይብን ያስተባበሉት ሰዎች በእርሷ እንዳልነበሩባት ሆኑ። እነዚያ ሹዐይብን ያስተባበሉት ከሳሪዎቹ እነርሱው ሆኑ።

Africa Academy