Al-A'raf 7:95

Compare 2 Amharic translations

ثُمَّ بَدَّلْنَا مَكَانَ السَّيِّئَةِ الْحَسَنَةَ حَتَّىٰ عَفَوْا وَقَالُوا قَدْ مَسَّ آبَاءَنَا الضَّرَّاءُ وَالسَّرَّاءُ فَأَخَذْنَاهُمْ بَغْتَةً وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከዚያም እስከበዙና «አባቶቻችንን ድህነትና በሺታ በእርግጥ ነክቷቸዋል፡፡ (ይኽም የጊዜ ልማድ ነው)» እስካሉ ድረስ በመጥፎው ስፍራ በጎውን ለወጥን፡፡ ወዲያውም እነርሱ የማያውቁ ኾነው በድንገት ያዝናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከዚያም እስከበዙና «አባቶቻችንን ችግርና ድሎት በእርግጥ ነክቷቸዋል። (ይኽም የጊዜ ልማድ ነው)» እስካሉ ድረስ በመጥፎው ስፍራ በጎውን ለወጥን። ወዲያውም እነርሱ የማያውቁ ኾነው በድንገት ያዝናቸው።

Africa Academy