Al-Jinn 72:11

Compare 2 Amharic translations

وَأَنَّا مِنَّا الصَّالِحُونَ وَمِنَّا دُونَ ذَٰلِكَ ۖ كُنَّا طَرَائِقَ قِدَدًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

‹እኛም ከእኛ ውስጥ ደጎች አልሉ፡፡ ከኛም ከዚህ ሌላ የኾኑ አልሉ፡፡ የተለያዩ መንገዶች (ባለ ቤቶች) ነበርን፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከእኛም ውስጥ ደጋጎች አሉ። ከእኛም ውስጥ ከዚህ ሌላ የሆኑ አሉ። የተለያዩ መንገዶች ባለቤቶች ነበርን።

Africa Academy