Al-Jinn 72:14

Compare 2 Amharic translations

وَأَنَّا مِنَّا الْمُسْلِمُونَ وَمِنَّا الْقَاسِطُونَ ۖ فَمَنْ أَسْلَمَ فَأُولَٰئِكَ تَحَرَّوْا رَشَدًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«እኛም ከእኛ ውስጥ ሙስሊሞች አልሉ፡፡ ከእኛም ውስጥ በዳዮች አልሉ፡፡ የሰለሙም ሰዎች እነዚያ ቅንን መንገድ መረጡ፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከእኛም ውስጥ ሙስሊሞች አሉ። ከእኛም ውስጥ በዳዩች አሉ። እነዚያ የሰለሙ ሰዎች ቅንን መንገድ መረጡ።

Africa Academy