Al-Jinn 72:23

Compare 2 Amharic translations

إِلَّا بَلَاغًا مِنَ اللَّهِ وَرِسَالَاتِهِ ۚ وَمَنْ يَعْصِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَإِنَّ لَهُ نَارَ جَهَنَّمَ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ከአላህ የኾነ ማድረስን መልክቶቹንም በስተቀር (አልችልም)፡፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚያምጽ ሰው ለእርሱ የገሀነም እሳት አልለው፡፡ በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከአላህ የሆኑ መልዕክቶችን ከማድረስ በስተቀር አልችልም። አላህንና መልዕክተኛውን የሚያምጽ ሁሉ ለእርሱ የገሀነም እሳት አለው። በውስጧም ዘላለም ዘውታሪዎች ሲሆኑ።

Africa Academy