ከመልክተኛ ለወደደው ቢኾን እንጅ (ለሌላ አይገልጽም)፡፡ እርሱም ከስተፊቱም ከስተኋላውም ጠባቂዎችን ያደርግለታል፡፡
Al-Jinn 72:27
Compare 2 Amharic translations
إِلَّا مَنِ ارْتَضَىٰ مِنْ رَسُولٍ فَإِنَّهُ يَسْلُكُ مِنْ بَيْنِ يَدَيْهِ وَمِنْ خَلْفِهِ رَصَدًا
DragHold to move · × to hide
(በሚስጢሩም ላይ) ከመልዕክተኞች ለወደደው ቢሆን እንጂ (ለሌላ አንድንም አያሳውቅም)። (አይገልጽም።) ለእርሱም ከበስተፊቱም ከበስተኋላዉም ጠባቂዎችን ያደርግለታል።