Al-Insan 76:14

Compare 2 Amharic translations

وَدَانِيَةً عَلَيْهِمْ ظِلَالُهَا وَذُلِّلَتْ قُطُوفُهَا تَذْلِيلًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ዛፎችዋም በእነርሱ ላይ የቀረበች፣ ፍሬዎችዋም (ለለቃሚዎች) መግገራትን የተገራች ስትኾን (ገነትን መነዳቸው)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ጥላዎቿም በእነርሱ ላይ የቀረበች፤ ፍራፍሬዎችዋም ለለቃሚዎች መገራትን የተገራች ስትሆን (ገነትን መነዳቸው።)

Africa Academy