Al-Insan 76:31

Compare 2 Amharic translations

يُدْخِلُ مَنْ يَشَاءُ فِي رَحْمَتِهِ ۚ وَالظَّالِمِينَ أَعَدَّ لَهُمْ عَذَابًا أَلِيمًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

የሚሻውን ሰው በእዝነቱ ውስጥ ያገባዋል፡፡ በዳዮቹንም (ዝቶባቸዋል)፡፡ ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣትን አዘጋጅቶላቸዋል፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(አላህ) የሚፈልገውን ሰው በእዝነቱ ውስጥ ያስገባዋል። በዳዩችንም (ዝቶባቸዋል) ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣትን አዘጋጅቶላቸዋል።

Africa Academy