Al-Anfal 8:46

Compare 2 Amharic translations

وَأَطِيعُوا اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَلَا تَنَازَعُوا فَتَفْشَلُوا وَتَذْهَبَ رِيحُكُمْ ۖ وَاصْبِرُوا ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ አትጨቃጨቁም፡፡ ትፈራላችሁና ኃይላችሁም ትኼዳለችና፡፡ ታገሱም፤ አላህ ከትዕግስተኞች ጋር ነውና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሙስሊሞች ሆይ!) አላህንና መልዕክተኛውን ታዘዙ ። አትጨቃጨቁም ትፈራላችሁና ኃይላችሁም ትሄዳለችና። ታገሡም አላህ በእርዳታው ከትዕግሥተኞች ጋር ነውና።

Africa Academy