Al-Anfal 8:59

Compare 2 Amharic translations

وَلَا يَحْسَبَنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا سَبَقُوا ۚ إِنَّهُمْ لَا يُعْجِزُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያም የካዱት ከአላህ ቅጣት ያመለጡ መኾናቸውን አያስቡ፡፡ እነሱ አያቅቱምና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያም የካዱት ከአላህ ቅጣት ያመለጡ መሆናቸውን አያስቡ። እነርሱ አያቅቱምና (አያሸንፉምና)።

Africa Academy