Al-Anfal 8:66

Compare 2 Amharic translations

الْآنَ خَفَّفَ اللَّهُ عَنْكُمْ وَعَلِمَ أَنَّ فِيكُمْ ضَعْفًا ۚ فَإِنْ يَكُنْ مِنْكُمْ مِائَةٌ صَابِرَةٌ يَغْلِبُوا مِائَتَيْنِ ۚ وَإِنْ يَكُنْ مِنْكُمْ أَلْفٌ يَغْلِبُوا أَلْفَيْنِ بِإِذْنِ اللَّهِ ۗ وَاللَّهُ مَعَ الصَّابِرِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አሁን አላህ ከእናንተ ላይ አቀለለላችሁ፡፡ በእናንተ ውስጥም ድክመት መኖሩን ዐወቀ፡፡ ስለዚህ ከእናንተ መቶ ታጋሾች ቢኖሩ ሁለት መቶን ያሸንፋሉ፡፡ ከእናንተም ሺህ ቢኖሩ በአላህ ፈቃድ ሁለት ሺህን ያሸንፋሉ፡፡ አላህም ከታጋሾቹ ጋር ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አሁን አላህ ከናንተ ላይ አቀለለላችሁ። በእናንተ ውስጥም ድክመት መኖሩን አወቀ። ስለዚህ ከናንተ መካከል መቶ ታጋሾች ቢኖሩ ሁለት መቶን ያሸንፋሉ። ከናንተም አንድ ሺህ ቢኖሩ በአላህ ፍቃድ ሁለት ሺዎችን ያሸንፋሉ። አላህ ከታጋሾቹ ጋር ነዉና።

Africa Academy