Al-Anfal 8:69

Compare 2 Amharic translations

فَكُلُوا مِمَّا غَنِمْتُمْ حَلَالًا طَيِّبًا ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَحِيمٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(ከጠላት) ከዘረፋችሁትም (ሀብት) የተፈቀደ መልካም ሲኾን ብሉ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(አማኞች ሆይ!) ከጠላት የማረካችሁትን ሀብት የተፈቀደና መልካም ሲሆን ብሉ። አላህንም ፍሩ። አላህም መሓሪና አዛኝ ነውና።

Africa Academy