Time · al-'Asr · سورة العصر · 3 ayahs

القرآن الكريمAfrica Academy

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።

وَالْعَصْرِ

በጊዜ እምላለሁ፤

إِنَّ الْإِنْسَانَ لَفِي خُسْرٍ

ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው።

إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ

እነዚያ (በአላህ በትክክል) ያመኑትና መልካሞችን የሰሩ፤ በእውነትም ላይ አደራ የተባባሉ፤ በመታገስም ላይ አደራ የተባባሉ ብቻ ሲቀሩ።