Daybreak · al-Falaq · سورة الفلق · 5 ayahs

القرآن الكريمAfrica Academy

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።

قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -በተፈልቃቂው ጎህ (በአል-ፈለቅ) ጌታ እጠበቃለሁ፤-

مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ

ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት።

وَمِنْ شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ

ከሌሊትም ክፋት በጨለመ ጊዜ፤

وَمِنْ شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ

በቋጠሮዎች ላይ ተፊዎች ከሆኑት ደጋሚ ሴቶችም ክፋት፤

وَمِنْ شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ

ከምቀኛም ክፋት፤ በተመቀኘ ጊዜ (በአሏህ) -እጠበቃለሁ- በል።