Mankind · an-Nas · سورة الناس · 6 ayahs

القرآن الكريمAfrica Academy

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)።

قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -በሰዎች ጌታ እጠበቃለሁ፤

مَلِكِ النَّاسِ

የሰዎች ሁሉ ንጉስ በሆነው ጌታ፤

إِلَٰهِ النَّاسِ

የሰዎች ሁሉ አምላክ በሆነው ጌታ፤

مِنْ شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ

ከዚያ ብቅ እልም ባይ ከሆነው ጎትጓች ክፋት፤

الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ

ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት (ከሆነው፤)

مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ

ከጂንም ይሁን ከሰው (ሰይጣን) ክፋት (እጠበቃለሁ)።