Hud 11:43

Compare 2 Amharic translations

قَالَ سَآوِي إِلَىٰ جَبَلٍ يَعْصِمُنِي مِنَ الْمَاءِ ۚ قَالَ لَا عَاصِمَ الْيَوْمَ مِنْ أَمْرِ اللَّهِ إِلَّا مَنْ رَحِمَ ۚ وَحَالَ بَيْنَهُمَا الْمَوْجُ فَكَانَ مِنَ الْمُغْرَقِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(ልጁም) «ከውሃው ወደሚጠብቀኝ ተራራ እጠጋለሁ» አለ፡፡ (አባቱም)፡- «ዛሬ ከአላህ ትዕዛዝ ምንም ጠባቂ የለም (እርሱ) ያዘነለት ካልሆነ በቀር» አለው፡፡ ማዕበሉም በመካከላቸው ጋረደ፡፡ ከሰጣሚዎቹም ሆነ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ልጁም «ከውሃው ወደሚጠብቀኝ ተራራ እጠጋለሁ።» አለ። አባቱም «ዛሬ ከአላህ ትዕዛዝ ምንም ጠባቂ የለም። እርሱ ብቻ ያዘነለት ካልሆነ በስተቀር።» አለው። ማዕበሉም በመካከላቸው ጋረደ። ልጁም ከሰማጮች ሆነ።

Africa Academy