ተባለም፡- «ምድር ሆይ! ውሃሽን ዋጪ፡፡ ሰማይም ሆይ (ዝናብሽን) ያዢ፡፡ ውሃውም ሰረገ፡፡ ቅጣቱም ተፈጸም፡፡ ጁዲይ በሚባልም ተራራ ላይ (መርከቢቱ) ተደላደለች፡፡ ለከሓዲዎችም ሰዎች ጥፋት ተገባቸው (ጠፉ)» ተባለ፡፡
Hud 11:44
Compare 2 Amharic translations
وَقِيلَ يَا أَرْضُ ابْلَعِي مَاءَكِ وَيَا سَمَاءُ أَقْلِعِي وَغِيضَ الْمَاءُ وَقُضِيَ الْأَمْرُ وَاسْتَوَتْ عَلَى الْجُودِيِّ ۖ وَقِيلَ بُعْدًا لِلْقَوْمِ الظَّالِمِينَ
DragHold to move · × to hide
ተባለም «ምድር ሆይ! ዉሃሽን ዋጪ። ሰማይ ሆይ! ዝናብሽን ያዢ።» ውሃዉም ሠረገ። ቅጣቱም ተፈጸመ። ጁዲይ በሚባለም ተራራ ላይ መርከቢቱ ተደላደለች። «ለበደለኞች ህዝቦች ጥፋት ተገባቸው (ጥፉ)።» ተባለ።