Hud 11:46

Compare 2 Amharic translations

قَالَ يَا نُوحُ إِنَّهُ لَيْسَ مِنْ أَهْلِكَ ۖ إِنَّهُ عَمَلٌ غَيْرُ صَالِحٍ ۖ فَلَا تَسْأَلْنِ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۖ إِنِّي أَعِظُكَ أَنْ تَكُونَ مِنَ الْجَاهِلِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(አላህም) «ኑሕ ሆይ! እርሱ ከቤተሰብህ አይደለም፤ እርሱ መልካም ያልሆነ ሥራ ነው፤ በርሱ ዕውቀት የሌለህንም ነገር አትጠይቀኝ፤ እኔ ከሚሳሳቱት ሰዎች እንዳትሆን እገስጽሀለሁ» አለ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህም «ኑህ ሆይ! እርሱ ከቤተሰብህ አይደለም። እርሱ መልካም ያልሆነ ስራ ነው። በእርሱ እውቀት የሌለህንም ነገር አትጠይቀኝ። እኔ ከአላዋቂዎች እንዳትሆን እገስጽሃለሁ።» አለው።

Africa Academy