Hud 11:45

Compare 2 Amharic translations

وَنَادَىٰ نُوحٌ رَبَّهُ فَقَالَ رَبِّ إِنَّ ابْنِي مِنْ أَهْلِي وَإِنَّ وَعْدَكَ الْحَقُّ وَأَنْتَ أَحْكَمُ الْحَاكِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ኑሕም ጌታውን ጠራ፡፡ አለም «ጌታዬ ሆይ! ልጄ ከቤተሰቤ ነው፡፡ ኪዳንህም እውነት ነው፡፡ አንተም ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ዐዋቂ ነህ፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ኑህም ጌታውን- «ጌታዬ ሆይ! ልጄ ከቤተሰቤ አንዱ ነው። ቃል ኪዳንህም እውነት ነው። አንተም ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ ነህ።» በማለት ጠየቀ (ተጣራ)።

Africa Academy