Hud 11:67

Compare 2 Amharic translations

وَأَخَذَ الَّذِينَ ظَلَمُوا الصَّيْحَةُ فَأَصْبَحُوا فِي دِيَارِهِمْ جَاثِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያንም የበደሉትን ጩኸት ያዛቸው፡፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ የተንበረከኩ ሆነው ሞተው አነጉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያን የበደሉትንም ከባድ ጩኸት ያዛቸው። በየቤቶቻቸዉም ውስጥ የተንበረከኩ ሙት በድን ሆነው አደሩ(አነጉ)።

Africa Academy