Hud 11:68

Compare 2 Amharic translations

كَأَنْ لَمْ يَغْنَوْا فِيهَا ۗ أَلَا إِنَّ ثَمُودَ كَفَرُوا رَبَّهُمْ ۗ أَلَا بُعْدًا لِثَمُودَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በእሷ ውስጥ እንዳልኖሩባት ሆኑ፡፡ ንቁ! ሰሙዶች ጌታቸውን በእርግጥ ካዱ፡፡ ንቁ! ለሰሙዶች (ከአላህ እዝነት) መራቅ ተገባቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በእርሷ ውስጥ እንዳልኖሩ ሆኑ። አስተውሉ! ሠሙዶች ጌታቸውን በእርግጥ ካዱ። አስተውሉ! ለሠሙዶች ከአላህ እዝነት መራቅ ተገባቸው።

Africa Academy