ወደ መድየንም ወንድማቸውን ሹዐይብን (ላክን)፡፡ አላቸው «ሕዝቦቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ ሌላ ለናንተ አምላክ የላችሁም፡፡ ስፍርንና ሚዛንንም አታጉድሉ፤ እኔ በጸጋ ላይ ሆናችሁ አያችኋለሁ፡፡ እኔም በእናንተ ላይ የከባቢን ቀን ቅጣት እፈራለሁ፡፡
Hud 11:84
Compare 2 Amharic translations
وَإِلَىٰ مَدْيَنَ أَخَاهُمْ شُعَيْبًا ۚ قَالَ يَا قَوْمِ اعْبُدُوا اللَّهَ مَا لَكُمْ مِنْ إِلَٰهٍ غَيْرُهُ ۖ وَلَا تَنْقُصُوا الْمِكْيَالَ وَالْمِيزَانَ ۚ إِنِّي أَرَاكُمْ بِخَيْرٍ وَإِنِّي أَخَافُ عَلَيْكُمْ عَذَابَ يَوْمٍ مُحِيطٍ
DragHold to move · × to hide
ወደ መድየንም ወንድማቸውን ሹዐይብን ላክን። አላቸውም: «ህዝቦቼ ሆይ! አላህን ብቻ ተገዙ። ከእሱ ሌላ ለእናንተ አምላክ የላችሁም። ስፍርንና ሚዛንን አታጉድሉ። እኔ በጸጋ ላይ ሆናችሁ አያችኋለሁ። እኔም በእናንተ ላይ የከባቢን ቀን ቅጣት እፈራላችኋለሁ።