Hud 11:85

Compare 2 Amharic translations

وَيَا قَوْمِ أَوْفُوا الْمِكْيَالَ وَالْمِيزَانَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا تَبْخَسُوا النَّاسَ أَشْيَاءَهُمْ وَلَا تَعْثَوْا فِي الْأَرْضِ مُفْسِدِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ሕዝቦቼም ሆይ! ስፍርንና ሚዛንን በትክክል ሙሉ፡፡ ሰዎችንም ምንም ነገራቸውን አታጉድሉባቸው፡፡ በምድርም ውስጥ አጥፊዎች ሆናችሁ አታበላሹ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ህዝቦቼ ሆይ! ስፍርንና ሚዛንን በትክክል ሙሉ። ሰዎችን መብቶቻቸውን አታጓድሉባቸው። በምድርም ውስጥ አጥፊዎች ሆናችሁ አታበላሹ።

Africa Academy