Hud 11:86

Compare 2 Amharic translations

بَقِيَّتُ اللَّهِ خَيْرٌ لَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ مُؤْمِنِينَ ۚ وَمَا أَنَا عَلَيْكُمْ بِحَفِيظٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህ ያስቀረላችሁ ለእናንተ የተሻለ ነው፡፡ ምእመናን እንደሆናችሁ (አላህ በሰጣችሁ ውደዱ)፡፡ እኔም (መካሪ እንጅ) በናንተ ላይ ተጠባባቂ አይደለሁም፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«አላህ ያስቀረላችሁ ትክክለኛ አማኞች እንደ ሆናችሁ ለእናንተ የተሻለ ነው። (አላህ በሰጣችሁ ውደዱ)። እኔም (መካሪ እንጂ) በእናንተ ላይ ተጠባባቂ አይደለሁም።»

Africa Academy