Yusuf 12:22

Compare 2 Amharic translations

وَلَمَّا بَلَغَ أَشُدَّهُ آتَيْنَاهُ حُكْمًا وَعِلْمًا ۚ وَكَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ጥንካሬውንም በደረሰ ጊዜ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ እንደዚሁም መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ጥንካሬውንም በደረሰ ጊዜ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው። ልክ እንደዚህም መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን።

Africa Academy