ያቺም እርሱ በቤቷ የነበረባት (ሴት) ከነፍሱ አባበለችው፡፡ ደጃፎቹንም ዘጋች፤ «ላንተ ተዘጋጅቼልሃለሁና ቶሎ ናም» አለችው፡፡ «በአላህ እጠበቃለሁ እርሱ (የገዛኝ) ጌታዬ ኑሮዬን ያሳመረልኝ ነውና፤ (አልከዳውም)፡፡ እነሆ! በደለኞች አይድኑም» አላት፡፡
Yusuf 12:23
Compare 2 Amharic translations
وَرَاوَدَتْهُ الَّتِي هُوَ فِي بَيْتِهَا عَنْ نَفْسِهِ وَغَلَّقَتِ الْأَبْوَابَ وَقَالَتْ هَيْتَ لَكَ ۚ قَالَ مَعَاذَ اللَّهِ ۖ إِنَّهُ رَبِّي أَحْسَنَ مَثْوَايَ ۖ إِنَّهُ لَا يُفْلِحُ الظَّالِمُونَ
DragHold to move · × to hide
ያችም እርሱ በቤትዋ የነበረባት ሴት ከነፍሱ አባበለችው። ደጃፎቹንም ዘጋችና «ይኸው ላንተ ተዘጋጅቼልሃለሁና ቶሎ በል» አለችው። እሱም «ከዚህ ጸያፍ ተግባር በአላህ እጠበቃለሁ። እርሱ የገዘኝ ጌታዬ ኑሮዬን ያሳመረልኝ ነውና አልከዳዉም። እነሆ በደለኞች ሁሉ አይድኑምና» አላት።