Yusuf 12:24

Compare 2 Amharic translations

وَلَقَدْ هَمَّتْ بِهِ ۖ وَهَمَّ بِهَا لَوْلَا أَنْ رَأَىٰ بُرْهَانَ رَبِّهِ ۚ كَذَٰلِكَ لِنَصْرِفَ عَنْهُ السُّوءَ وَالْفَحْشَاءَ ۚ إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُخْلَصِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በእርሱም በእርግጥ አሰበች፡፡ በእርሷም አሰበ፤ የጌታውን ማስረጃ ባላየ ኖሮ (የተፈጥሮ ፍላጎቱን ባረካ ነበር፤)፡፡ እንደዚሁ መጥፎ ነገርንና ኀጢአትን ከእርሱ ላይ ልንመልስለት (አስረጃችንን አሳየነው)፡፡ እርሱ ከተመረጡት ባሮቻችን ነውና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በእርሱም በእርግጥ አሰበች። በእርሷም አሰበ ።የጌታውን ማስረጃ ባላየ ኖሮ (ሐሳቡን በፈጸመ ነበር)። ልክ እንደዚሁ መጥፎ ነገርንና ኃጢአትን ከእርሱ ላይ ልንመልስለት አስረጃችንን አሳየነው ።እርሱ ከተጠበቁት ባሮቻችን አንዱ ነዉና ።

Africa Academy