Yusuf 12:75

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا جَزَاؤُهُ مَنْ وُجِدَ فِي رَحْلِهِ فَهُوَ جَزَاؤُهُ ۚ كَذَٰلِكَ نَجْزِي الظَّالِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ቅጣቱ (በያዕቆብ ሕግ) ዕቃው በጓዙ ውስጥ የተገኘበት ሰው (ራሱ መወሰድ) ነው፡፡ እርሱም ቅጣቱ ነው፡፡ እንደዚሁ በደለኞችን እንቀጣለን» አሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ቅጣቱ በየዕቁብ ሕግ እቃው በጓዙ ውስጥ የተገኘበት ሰው ራሱ (ባሪያ ተደርጎ) መወሰድ ነው። እርሱም ቅጣቱ ነው። ልክ እንደዚሁ በደለኞችን እንቀጣለን።» አሉ።

Africa Academy