Al-Hijr 15:2

Compare 2 Amharic translations

رُبَمَا يَوَدُّ الَّذِينَ كَفَرُوا لَوْ كَانُوا مُسْلِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ ቀን) ሙስሊሞች በኾኑ ኖሩ በብዛት ይመኛሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያ በአላህ የካዱት ሰዎች ሙስሊሞች በሆኑ ኖሮ ብለው በብዛት ይመኛሉ።

Africa Academy