ተዋቸው ይብሉ፤ ይጠቀሙም፡፡ ተስፋም ያዘናጋቸው፡፡ በእርግጥም (መጥፎ ፍጻሜያቸውን) ያውቃሉ፡፡
Al-Hijr 15:3
Compare 2 Amharic translations
ذَرْهُمْ يَأْكُلُوا وَيَتَمَتَّعُوا وَيُلْهِهِمُ الْأَمَلُ ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ
DragHold to move · × to hide
Compare 2 Amharic translations
ذَرْهُمْ يَأْكُلُوا وَيَتَمَتَّعُوا وَيُلْهِهِمُ الْأَمَلُ ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ
DragHold to move · × to hide
ተዋቸው ይብሉ፤ ይጠቀሙም፡፡ ተስፋም ያዘናጋቸው፡፡ በእርግጥም (መጥፎ ፍጻሜያቸውን) ያውቃሉ፡፡
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እነርሱን ተዋቸው። ይብሉ ይጠቀሙም። ተስፋም ያዘናጋቸው። በእርግጥም መጥፎ ፍጻሜያቸውን ያውቃሉ።