An-Nahl 16:31

Compare 2 Amharic translations

جَنَّاتُ عَدْنٍ يَدْخُلُونَهَا تَجْرِي مِنْ تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ ۖ لَهُمْ فِيهَا مَا يَشَاءُونَ ۚ كَذَٰلِكَ يَجْزِي اللَّهُ الْمُتَّقِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(እርሷም) የሚገቡዋትና በሥርዋ ወንዞች የሚፈሱባት ስትኾን የመኖሪያ ገነቶች (አትክልቶች) ናት፡፡ ለእነሱም በወስጧ የሚሹት ሁሉ አላቸው፡፡ እንደዚሁ አላህ ጥንቁቆችን ይመነዳል፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እርሷም የሚገቧትና በሥርዋ ወንዞች የሚፈሱባት ስትሆን የመኖሪያ አትክልቶች (ጀነት) ናት። ለእነርሱም በውስጧ የሚሹት ነገር ሁሉ አለላቸው። ልክ እንደዚሁም አላህ ጥንቁቆችን ይመነዳል።

Africa Academy