ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡
Al-Isra' 17:24
Compare 2 Amharic translations
وَاخْفِضْ لَهُمَا جَنَاحَ الذُّلِّ مِنَ الرَّحْمَةِ وَقُلْ رَبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا
DragHold to move · × to hide
(ልጅ ሆይ!) ለሁለቱም ከእዝነት የተነሳ የመተናነስ ክንፍን ዝቅ አድርግላቸው። «ጌታዬ ሆይ! በሕጻንነቴ (በርህራሄ) እንዳሳደጉኝ ሁሉ ለእነርሱም እዘንላቸው።» በልም።