Al-Isra' 17:25

Compare 2 Amharic translations

رَبُّكُمْ أَعْلَمُ بِمَا فِي نُفُوسِكُمْ ۚ إِنْ تَكُونُوا صَالِحِينَ فَإِنَّهُ كَانَ لِلْأَوَّابِينَ غَفُورًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ አዋቂ ነው፡፡ ታዛዦችም ብትኾኑ (በመሳሳትም ብታጠፉ) እርሱ ለተመላሾች መሓሪ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሰዎች ሆይ!) ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ነገር ሁሉ ይበልጥ አዋቂ ነው። መልካሞችም ብትሆኑ (ከዚያም ብትሳሳቱ) እርሱ ለተመላሾች ሁሉ መሓሪ ነው።

Africa Academy