Al-Isra' 17:26

Compare 2 Amharic translations

وَآتِ ذَا الْقُرْبَىٰ حَقَّهُ وَالْمِسْكِينَ وَابْنَ السَّبِيلِ وَلَا تُبَذِّرْ تَبْذِيرًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለዝምድና ባለቤትም መብቱን ስጥ፡፡ ለምስኪንና ለመንገደኛም (ስጥ)፡፡ ማባከንንም አታባክን፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(የሰው ልጅ ሆይ!) ለዝምድና ባለቤት ሁሉ ተገቢ መብቱን ስጥ። ለምስኪንና ለመንገደኛም እንዲሁ መብቱን ስጥ። (በሁሉም ነገር ላይ) ማባከንንም አታባክን።

Africa Academy