Maryam 19:77

Compare 2 Amharic translations

أَفَرَأَيْتَ الَّذِي كَفَرَ بِآيَاتِنَا وَقَالَ لَأُوتَيَنَّ مَالًا وَوَلَدًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ያንንም በአንቀጾቻችን የካደውን «(በትንሣኤ ቀን) ገንዘብም ልጅም በእርግጥ እስሰጣለሁ ያለውንም አየህን?»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ያንን በአናቅጻችን የካደውንና «(በትንሣኤ ቀን) ገንዘብም ሆነ ልጅ በእርግጥ እሰጣለሁ» ያለውን አየህን?

Africa Academy