Al-Baqarah 2:116

Compare 2 Amharic translations

وَقَالُوا اتَّخَذَ اللَّهُ وَلَدًا ۗ سُبْحَانَهُ ۖ بَلْ لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ كُلٌّ لَهُ قَانِتُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህም ልጅ አለው አሉ፡፡ (ከሚሉት) ጥራት ተገባው፡፡ አይደለም በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የርሱ ነው፡፡ ሁሉም ለርሱ ታዛዦች ናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«አላህ ልጅ አለው።» አሉ። ከሚሉት ጥራት ተገባው። ይልቁንም በሰማይና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ ነው። ሁሉም ለእርሱ ታዛዦች ናቸው።

Africa Academy