ምሥራቁም ምዕራቡም የአላህ ነው (ፊቶቻችሁን) ወደ የትም ብታዞሩ የአላህ ፊት እዚያ ነው፡፡ አላህ ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነውና፡፡
Al-Baqarah 2:115
Compare 2 Amharic translations
وَلِلَّهِ الْمَشْرِقُ وَالْمَغْرِبُ ۚ فَأَيْنَمَا تُوَلُّوا فَثَمَّ وَجْهُ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ وَاسِعٌ عَلِيمٌ
DragHold to move · × to hide
ምስራቁም ምዕራቡም የአላህ ብቻ ነው። (ለሶላት በአላህ ትእዛዝ ፊቶቻችሁን) ወደ የትም አቅጣጫ ብታዞሩ የአላህ ፊት እዚያ ዘንድ ነው። አላህ በእርግጥ ችሮታው ሰፊና ሁሉን አዋቂ ነዉና።