ኢብራሂምና ኢስማኢልም ከቤቱ መሠረቶቹን ከፍ ባደረጉ ጊዜ (አስታውስ) «ጌታችን ሆይ! ከእኛ ተቀበል፡፡ አንተ ሰሚውና ዐዋቂው አንተ ነህና» የሚሉ ሲኾኑ፡፡
Al-Baqarah 2:127
Compare 2 Amharic translations
وَإِذْ يَرْفَعُ إِبْرَاهِيمُ الْقَوَاعِدَ مِنَ الْبَيْتِ وَإِسْمَاعِيلُ رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا ۖ إِنَّكَ أَنْتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
DragHold to move · × to hide
ኢብራሂምና ኢስማዒልም (እንደሚከተለው በማለት እየለመኑ) የካዕባን ህንፃ (መሰረቶች ግንባታ) ከፍ ባደረጉ ጊዜ (የነበረውን ታሪክ አስታውስ): «ጌታችን ሆይ! ከእኛ ተቀበለን። ሰሚውና አዋቂው አንተ ብቻ ነህና።