«ጌታችን ሆይ! ላነተ ታዛዦችም አድርገን፡፡ ከዘሮቻችንም ላንተ ታዛዦች ሕዝቦችን (አድርግ)፡፡ ሕግጋታችንንም አሳየን፤ (አሳውቀን)፡፡ በኛም ላይ ተመለስን፤ አንተ ጸጸትን ተቀባዩ ሩኅሩኅ አንተ ብቻ ነህና፡፡»
Al-Baqarah 2:128
Compare 2 Amharic translations
رَبَّنَا وَاجْعَلْنَا مُسْلِمَيْنِ لَكَ وَمِنْ ذُرِّيَّتِنَا أُمَّةً مُسْلِمَةً لَكَ وَأَرِنَا مَنَاسِكَنَا وَتُبْ عَلَيْنَا ۖ إِنَّكَ أَنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ
DragHold to move · × to hide
«ጌታችን ሆይ! ላንተው ፍጹም ታዛዦችም አድርገን። ከዘሮቻችንም ላንተ ፍጹም ታዛዦች ሕዝቦችን አስነሳ። አምልኳዊ ክንውኖቻችንንም አሳውቀን። ንሰሀችንን ተቀበለን። ጸጸትን ተቀባይና ሩህሩህ አንተ ብቻ ነህና።