Al-Baqarah 2:157

Compare 2 Amharic translations

أُولَٰئِكَ عَلَيْهِمْ صَلَوَاتٌ مِنْ رَبِّهِمْ وَرَحْمَةٌ ۖ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُهْتَدُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾኑ ምሕረቶች ችሮታም አልሉ፡፡ እነርሱም (ወደ እውነት) ተመሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የሆኑ ምህረቶችና እዝነትም አሉ። እነርሱም ወደ ቀናው መንገድ እውነት ተመሪዎቹ እነርሱው ናቸው።

Africa Academy